1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ለሕዝብ እንደራሴዎች ጥያቄ የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ

ሰኞ፣ ጥቅምት 9 2013

የመንግሥት የአስፈጻሚ አካል የፍርድ ቤቶችን ተዕዛዝ በማስፈም እንደሚገባው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ተናገሩ ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ረፋድ  በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከአባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። የሀገሪቱ ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ ፣ ኢኮኖሚ፣ የኮሮና ወረርሽኝ እና የአንበጣ መንጋ ያሳደሯቸው ስጋቶች ተነስተዋል።

https://p.dw.com/p/3k8ko
Premierminister Dr. Abiy Ahmed
ምስል PM Abiy Ahmed Ali Office

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ

የመንግሥት የአስፈጻሚ አካል የፍርድ ቤቶችን ተዕዛዝ በማስፈም እንደሚገባው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ተናገሩ ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ዛሬ ረፋድ  በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከአባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። የሀገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ እና የሰላም ሁኔታ ፣ ኢኮኖሚ፣የኮሮና ወረርሽኝ እና የአንበጣ መንጋ በሀገሪቱ የደቀኗቸው ብርቱ ስጋቶች ጥያቄ ከተነሳባቸው ጉዳዮች መካከል ይገኙበታል።

ሰለሞን ሙጬ

ታምራት ዲንሳ

አዜብ ታደሰ